Logo
TIKVAH-ETHIOPIA
የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት እና የአሁኑ የጠቅላይ ሚንስትር የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ጌታቸው ረዳ ወላጅ አባት አቶ ረዳ ካሕሳይ በ93 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰምቷል።

አቶ ረዳ ካሕሳይ መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ.ም. በአላማጣ ከተማ #በህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለያታቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጧል።

ከቤተሰብ አባላትና ወዳጆቻቸው ባገኘነው መረጃ አቶ ረዳ ካሕሳይ አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ የ4 ወንዶች እና 5 ሴቶች በድምሩ የ9 ልጆች አባት ነበሩ።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia             
12 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.