Logo
TIKVAH-SPORT
“ የጋርዲዮላ አሻራ ሊጠፋ ይችላል ” ሽያን ዳይክ

አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ ማንችስተር ሲቲ ጥፋተኛ መባሉ የፔፕ ጋርዲዮላን የስኬት አሻራ ሊያጠፋ እንደሚችል ገልጸዋል።

“ ፔፕ ጋርዲዮላን ተጠያቂ የሚያደርግ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም “ ያሉት ሽያን ዳይክ “ እሱ የስምምነቶች አካል አልነበረም ” ብለዋል።

አክለውም “ እሱ የተጠየቀው የተኛውን ተጨዋች እንደሚፈልግ ነው ተጨዋቾቹም ስራቸውን ብቻ ነው የሰሩት “ ሲሉ ገልጸዋል።

“ የጋርዲዮላ ወርቃማ ታሪክ ሊበላሽ ይችላል ወይ ካልን ግን ምናልባት አዎ “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።

@tikvahethsport      kidusyoftahe
16 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.