(ዘ-ሐበሻ ዜና) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላይ ጉባኤ ላይ ንግግር ለማድረግ ወደ መድረክ ሲወጡ፣ በርካታ የአረብ እና የእስልምና እምነት ተከታይ ሀገራት ተወካዮች አዳራሹን ለቀው መውጣታቸው የዓለም አቀፉን ሚዲያ ትኩረት ስቧል። ኔታንያሁ የኮሎምቢያን ፕሬዝዳንት ተከትለው ንግግር ሲጀምሩ የተቃውሞ እርምጃው የተወሰደ ሲሆን፣ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በስተቀር አብዛኛዎቹ የአረብ ሀገራት ዲፕሎማቶች አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል። ኔታንያሁ አዳራሹን ረግጠው የወጡትን ዲፕሎማቶች "የሞራል ድፍረት የሌላቸው" ሲሉ የኮነኑ ሲሆን፣ በስፍራው የተገኙ ደጋፊዎቻቸው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ደማቅ ጭብጨባ ሲያበረክቱ፣ ወጥተው ለሄዱት ደግሞ የቁጣ ድምጽ አሰምተዋል።
በዚህ የተመድ ንግግራቸው ከፍተኛ ትኩረት የሳበው ሌላው ጉዳይ፣ ኔታንያሁ በአዲሱ የኒውዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ ላይ የሰነዘሩት ብርቱ ትችት ነው። ከንቲባ ማምዳኒ ከዚህ ቀደም ኔታንያሁ በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) በጦር ወንጀል ተከሰው እንዲታሰሩ አቋም ማራመዳቸው ይታወሳል። ኔታንያሁ በንግግራቸው፣ "ሚስተር ማምዳኒ ወደዚህ እንዳልመጣ ለማገድ እና ድምጼን ለማፈን ሞክረሃል፤ ነገር ግን እኔን እና እውነትን ማፈን አትችልም" ሲሉ በቀጥታ ከንቲባውን ተችተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም በዓለም ትልቁን የአይሁድ ማህበረሰብ በምታስተናግደው ኒውዮርክ ከተማ ውስጥ አይሁዳውያን ከፍተኛ የደህንነት ስጋት እንደገጠማቸውና ከተማዋ ከበፊቱ በፍጥነት እንደተቀየረች ገልጸዋል። ከንቲባ ማምዳኒን ጸረ-አይሁድ (እና የሃማስ ደጋፊ ናቸው ሲሉ የከሰሱ ሲሆን፣ የከንቲባው ጽህፈት ቤት ግን ይህንን የሃማስ ደጋፊነት ክስ በጥብቅ አስተባብሏል። በተጨማሪም ኔታንያሁ፣ አይሁዳውያን ያለምንም መከላከያ የሚጠቁበት ዘመን ማብቃቱን በማስታወስ፣ "ዛሬ የራሳችን ሀገር አለን፤ ዛሬ የራሳችን ጠንካራ ጦር አለን" በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ይህ በዓለም አቀፉ መድረክ የተንጸባረቀው የዲፕሎማቶች የተቃውሞ እርምጃ እና የመሪዎቹ የቃላት ጦርነት፣ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ውጥረት እና የዲፕሎማሲ ፍጥጫ ወደ አሜሪካ የውስጥ ፖለቲካ ጭምር እያመጣው መሆኑን ያሳያል።
(u12d8-u1210u1260u123b u12dcu1293) u12e8u12a5u1235u122bu12a4u1209 u1320u1245u120bu12ed u121au1292u1235u1275u122d u1264u1295u1303u121au1295 u1294u1273u1295u12ebu1201 u1260u1270u1263u1260u1229u1275 u1218u1295u130du1235u1273u1275 u12f5u122du1305u1275 u1320u1245u120bu12ed u1309u1263u12a4 u120bu12ed u1295u130du130du122d u1208u121bu12f5u1228u130d u12c8u12f0 u1218u12f5u1228u12ad u1232u12c8u1321u1363 u1260u122du12abu1273 u12e8u12a0u1228u1265 u12a5u1293 u12e8u12a5u1235u120du121du1293 u12a5u121du1290u1275 u1270u12a8u1273u12ed u1200u1308u122bu1275 u1270u12c8u12abu12eeu127d u12a0u12f3u122bu1239u1295 u1208u1240u12cd u1218u12cdu1323u1273u1278u12cd u12e8u12d3u1208u121d u12a0u1240u1349u1295 u121au12f2u12eb u1275u12a9u1228u1275 u1235u1267u120du1362 u1294u1273u1295u12ebu1201 u12e8u12aeu120eu121du1262u12ebu1295 u1355u122cu12ddu12f3u1295u1275 u1270u12a8u1275u1208u12cd u1295u130du130du122d u1232u1300u121du1229 u12e8u1270u1243u12cdu121e u12a5u122du121du1303u12cd u12e8u1270u12c8u1230u12f0 u1232u1206u1295u1363 u12a8u1270u1263u1260u1229u1275 u12a0u1228u1265 u12a4u121du122cu1275u1235 u1260u1235u1270u1240u122d u12a0u1265u12dbu129bu12ceu1279 u12e8u12a0u1228u1265 u1200u1308u122bu1275 u12f2u1355u120eu121bu1276u127d u12a0u12f3u122bu1239u1295 u1208u1240u12cd u12c8u1325u1270u12cbu120du1362 u1294u1273u1295u12ebu1201 u12a0u12f3u122bu1239u1295 u1228u130du1320u12cd u12e8u12c8u1321u1275u1295 u12f2u1355u120eu121bu1276u127d \

14 days ago