በአዲስ ምዕራብ ማከፋፈያ ጣቢያ ባጋጠመ ብልሽት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ
በአዲስ ምዕራብ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ ባጋጠመ ድንገተኛ የትራንስፎርመር ብልሽት ምክንያት በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።
በዚሁ ብልሽት ሳቢያ
• በእህል በረንዳ፣ አውቶብስ ተራ፣ አዲስ ከተማ ትምህርት ቤት፣ ገነሜ ትምህርት ቤት፣ አማኑኤል ቤተክርስትያን ፊትለፊት፣ አዲሱ ሚካኤል እና አካባቢው
• በመሳለሚያ፣ አበበ ቢቂላ ስታዲየም፣ ኳስ ሜዳ፣ ግሩም ሆስፒታል፣ ታይዋን ገበያ ማዕከል እና አካባቢው
• አማኑኤል ሆስፒታል ፊት ለፊት፣ ሰባተኛ፣ ድሬ ሕንጻ ፊት ለፊት፣ ኮልፌ 18 ጤና ጣቢያ እና አካባቢው
• ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምፕሬሄንሲቭ ትምህርት ቤት፣ ኮልፌ 18 ማዞሪያ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል እና አካባቢው
• ኮልፌ መናፈሻ፣ ፊሊጶስ፣ ኮልፌ ጤና ጣቢያ (በከፊል)፣ ሎሚ ሜዳ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ አዲስ ዌስት ሰብስቴሽን እና አካባቢው
• ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል ቢጫ ፎቅ፣ መስጅድ፣ ቤተል ፓስታ ቤት እና አካባቢው
• ሆላንድ ኤምባሲ፣ የሺ ደበሌ፣ ጦር ኃይሎች ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን፣ ቻይና ኤምባሲ፣ አውጉስታ ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን፣ አባ ጅፋር መስጅድ እና አካባቢው
• ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል፣ የቀድሞው ራሺያ ካምፕ፣ ተዘንአ ሆስፒታል፣ አውጉስታ፣ ወይብላ ማርያም፣ ጦር ኃይሎች ጎልፍ ክለብ እና አካባቢው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጧል።
የጥገና ባለሙያዎች ብልሽቱን በአጭር ጊዜ ውስጥ አስተካክለው አገልግሎቱን ለመመለስ ርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ።
@Yenetube Fikerassefa

18 days ago