(ዘ-ሐበሻ ዜና) የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ፣ የዓለም መሪዎች የሩሲያን የገቢ ምንጮች በማነቅ የጦርነት አቅሟን እንዲያዳክሙ አሳሰቡ። ፕሬዝዳንቱ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፣ "የሩሲያ የገቢ ምንጮች ሁልጊዜም ኢላማ ሊደረጉ ይገባል" በማለት ጥሪ አቅርበዋል።
ዜለንስኪ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ባደረጉት በዚህ ንግግር፣ "አንድ አካል በንግድ አማካኝነት ለሩሲያ ተጨማሪ ገንዘብ ሲሰጥ፣ ለዚህ ጦርነት ተጨማሪ ዕድሜ እየሰጠው ነው። ከወራሪዋ ሀገር ጋር የሚደረገው ንግድ እንዲገደብ አጥብቀን የምንጠይቀው እና እኛ እራሳችን የሩሲያን የገቢ ምንጮች እያወደምን ያለነውም ለዚሁ ነው" ሲሉ አስረድተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ሩሲያ ጦርነቱን የማቆም እውነተኛ ፍላጎት እንዳላት ጥርጣሬያቸውን የገለጹ ሲሆን፣ የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን የመጀመሪያው የጦርነት በሽታ አምጪ ወይም "ፔሸንት ዜሮ" በማለት ጠርተዋቸዋል። "ፑቲን 'በቃኝ፣ ሰላም እፈልጋለሁ' እንዳይሉ ሁልጊዜ የሚያግዳቸው ነገር ያለ ይመስላል" ያሉት ዜለንስኪ፣ "ያለ ጦርነት እሱን ማሰብ ይቻላል? እሱ ጦርነትን ይበልጥ የሚያስተላልፍ 'ፔሸንት ዜሮ' ነው፤ ይህ 'ፔሸንት ዜሮ' ደግሞ ሊቆም ይገባል" በማለት በጽኑ ተችተዋቸዋል።
በሌላ በኩል ሩሲያ በጉባኤው ላይ ንግግር የምታደርገው ቅዳሜ ዕለት ሲሆን፣ ለዓመታት በጉባኤው ላይ ባልተገኙት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምትክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ ሀገራቸውን ወክለው ይቀርባሉ።
ላቭሮቭ ቀደም ብለው በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ባደረጉት ንግግር፣ ሩሲያ ለዘላቂ ሰላም ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ገልጸው፤ ነገር ግን ጦርነቱን ዝም ብለው "ለአፍታ እንደማያቆሙ (Pause)" አስጠንቅቀዋል። ውጊያን ለአፍታ ማቆም ዩክሬን እና ደጋፊዎቿ ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እንዲያከማቹ ጊዜ እና ዕድል መስጠት ነው ሲሉም ተከራክረዋል።
(u12d8-u1210u1260u123b u12dcu1293) u12e8u12e9u12adu122cu1291 u1355u122cu12ddu12f3u1295u1275 u126eu120eu12f2u121au122d u12dcu1208u1295u1235u12aau1363 u12e8u12d3u1208u121d u1218u122au12ceu127d u12e8u1229u1232u12ebu1295 u12e8u1308u1262 u121du1295u132eu127d u1260u121bu1290u1245 u12e8u1326u122du1290u1275 u12a0u1245u121fu1295 u12a5u1295u12f2u12ebu12f3u12adu1219 u12a0u1233u1230u1261u1362 u1355u122cu12ddu12f3u1295u1271 u1260u1270u1263u1260u1229u1275 u1218u1295u130du1235u1273u1275 u12f5u122du1305u1275 (u1270u1218u12f5) u1320u1245u120bu120b u1309u1263u12a4 u120bu12ed u1263u12f0u1228u1309u1275 u1295u130du130du122du1363 \

15 days ago