Logo
YenetaTube
አርቲስት እና አክቲቪስት ታማኝ በየነ በሁሉም ክሶች ነጻ ተባለ

እንደ ንስር በላዬ ላይ የነበርውን ሁሉ አራግፌ ልነሳ ነው-ታማኝ

ላለፉት ሰባት አመታት በ virginia Fairfax court ሲካሄድ የነበረብኝ ክስ በዛሬው እለት ተጠናቋል። ጉዳዩን ሲመረምር የነበረው ፍርድ ቤት በሁሉም ክሶች ነጻ ብሎ አሰናብቶኛል።
በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ከጎኔ ለነበራችሁ እውነተኛ ወዳጆቼ እንደ ንፋሱ ሳይሆን እንደ እምነታችሁ ቀጥ ብላችሁ ከእኔ ጋር ቆማችሁ ይህን የፈተና ጊዜ በአሸናፊነት እንድወጣ አደረጋችሁኝ።እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ስንቱን ታዘብኩት!
እኔስ እንደ ንስር በላዬ ላይ የነበርውን ሁሉ አራግፌ ልነሳ ነው ። ያኔ ደግሞ .....ግድ የለም
መጽሀፉ ቦ ጊዜ ለኩሉ እንዳለው ለሁሉም ጊዜ አለው።
እውነትን ይዞ መሸነፍ የለም
እውነት እግዚእብሄር ነው።

ታማኝ በየነ

1 year ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.