"ያንን ድንቅ ብቃት ተመልክቶ እግር ኳስ አንዳንዴ ጨካኝ አይደለም የሚለኝ ሰው ካለ ይገርመኛል! በውጤት ሰሌዳው ላይ የተመዘገበው የመጨረሻ ውጤት፣ ሴኔ ላመንስ ዛሬ ሜዳ ላይ ላሳየው ጀግንነት እና ተጋድሎ ፍጹም የሚመጥን አይደለም። የግብ ክልሉን በበላይነት በመቆጣጠር፣ እጅግ ከባድ የሆኑ ኳሶችን በማዳን እና ቡድኑን በጨዋታው ውስጥ ህያው አድርጎ በማቆየት ረገድ በዕውነትም ግሩም ነበር።
"በዚያ ደረጃ ተጫውቶ ግብ ማስተናገድ... ያውም በራስ ላይ በሚቆጠር ግብ (Own Goal) ክፉ አጋጣሚ መረብህ ሲደፈር ማየት ለአንድ ግብ ጠባቂ ልብን በሀዘን የሚሰብር ነው። በዚያች ቅጽበት እርሱ የዚህ ክፉ እጣ-ፈንታ ሰለባ መሆን ፈጽሞ፣ ፈጽሞ አይገባውም ነበር። ነገር ግን የግብ ጠባቂነት እውነታ ይሄው ነው፤ ለ90 ደቂቃ ሙሉ ሁሉንም ነገር ያለምንም ስህተት ልትሰራ ትችላለህ፣ ነገር ግን ጨዋታው [በአንዲት ቅጽበት ልፋትህን ገደል ሊከተውና ሊቀጣህ ይችላል]።"
- ፒተር ሽማይክል ማንችስተር ዩናይትድ ከፉልሃም ጋር አቻ በተለያየበት ጨዋታ ሴኔ ላመንስ ስላሳየው ብቃት የሰጠው ስሜት ቀስቃሽ አስተያየት

18 days ago