ጋሪ ኔቪል በማንቸስተር ዩናይትድ የዘንድሮ የማዕዘን ምቶች (ኮርና) ላይ የሰጠው ያልተጠበቀ ትንታኔ፦"...ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም መድረኮች 26 የማዕዘን ምቶችን አግኝቷል፤ ነገር ግን ከእነዚህ ውስጥ አንዲቷም ኳስ(ወደ ግብነት አልተቀየረችም።
"ባለፈው ዓመት ብሩኖ ፈርናንዴዝ፣ 'አሲስቶቹ (የግብ ማቀበሎቹ) በማዕዘን ምቶች ላይ ብቻ የተንጠለጠሉ ናቸው' ተብሎ እጅግ የከፋ ትችት ይዘንብበት ነበር። አንዳንዶችማ ከማዕዘን ምት ኳስን አሻግሮ ማቀበል በእግር ኳስ ዓለም ውስጥ እንደ ቀላል እና ተራ ነገር አድርገው ስለውት ነበር።
"በዚህም የተነሳ ብሩኖ ይህንን ኃላፊነት ትቶ ገለል አለ።
"ውጤቱስ? እነሆ 26 የማዕዘን ምቶች አልፈዋል፤ ዩናይትድ ግን አሁንም ከአንዱም ግብ ማግኘት ተስኖታል።
"ሀቁ ግን ይህ ነው... ጥሩ የማዕዘን ምት ማሻገር የራሱ የሆነ ጥበብ አለው። ኳሷን ወደ ግብነት ለመቀየር የተስተካከለ አሻጋሪ፣ በሳጥን ውስጥ የሚደረግ የተቀናጀ እንቅስቃሴ፣ የሰከንድ ስሌትን የጠበቀ አጨራረስ (Timing) እና ልዩ የብቃት ጥራት የግድ ያስፈልጋል።"

26 days ago