Logo
FastMereja
የአሸናፊ ማስታወሻ
​ሕይወት እንዲሁ የምናልፋት መንገድ ብቻ አይደለችም፤ በእያንዳንዱ እርምጃችን ውስጥ የማይረሱ ታሪኮች፣ የማይደገሙ ስሜቶች፣ የወደቅንባቸውና ተነስተን በኩራት የቆምንባቸው በርካታ ገጾች አሉባት።
​
​ይህ መጽሐፍ የእኔ ታሪክ ብቻ አይደለም፤ የሁላችንም የሕይወት መስታወት፣ የጥንካሬያችን ምስክር፣ እንዲሁም በተስፋ የመሙያ መንገድ ነው። እያንዳንዱ ገጽ አንጀት የሚያርስ፣ ልብ የሚነካ፣ በሳቅ የተዋዛ እና ከራሳችሁ ሕይወት ጋር የምታገናኙት ትልቅ ትዝታ ይዞላችሁ ይመጣል።

​የኔ የታናሻችሁን ጉዞ ለእናንተ ለማጋራት ቀኖችን እየቆጠርኩ ነው…
አሸናፊ ማህሌት

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.