(ዘ-ሐበሻ ሰበር ዜና) የኩዌት ጦር ከኢራን የተተኮሱ ሚሳኤሎችን እና ድሮኖችን በማክሸፍ ላይ መሆኑን ገልጿል።
የአገሪቱ ጦር በኤክስ ማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባወጣው አጭር መግለጫ ከአስከፊው የኢራን ትንኮሳ በመቀጠል፣ የኩዌት የአየር መከላከያ ኃይል በአሁኑ ሰዓት የጠላትን የሚሳኤል እና የድሮን ጥቃቶች በመመከት ላይ ይገኛል" ሲል አስታውቋል። ይህንኑ መረጃ የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ኤኤፍፒ በዘገባው አረጋግጧል።

1 month ago