Logo
SeledaPost
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ ነሐሴ 25 ቀን  2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-

✅ከጠዋቱ 2፡00 – 9፡30
 
👉ኮዬ ፕሮጀክት 12፣ 17 ፣ ኮዬ ኔትዎርክ ኮንዶሚኒየም፣ ኮዬ አቦ ቤተክርስትያን እና አካባቢው፣

👉መከላከያ ካምፕ፣ አያት ለገጣፎ ሰብስቴሽን ፊት ለፊት ያሉ ኮንዶሚኒየሞች፣ ክቡር ደመና፣ሰላም ቪሌጅ፣ጣፎ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን እና አካባቢው፣

👉 ሰበታ ከተማ፣ አቀበና ውሃ ማምረቻ፣ጋሪ ተራ፣ባጃጅ ተራ፣ ዲማ ሆስፒታል፣ዲማ አካባቢ ያሉ ፋብሪካዎች፣ተፍኪ ተጂ፣ኬኬ ጁስ ፋብሪካ እና አካባቢው፣
 
✅ከጠዋቱ 1፡30 - 9፡30
 
👉ባህርዳር - አባይማዶ ማራኪ ቀበሌ፣ ቀበሌ 16 ህዳሴ የመኖሪያ መንደር እና አካባቢው፣
 
✅ከጠዋቱ 3፡30- 11፡00
 
👉አርባምንጭ ሪጅን አርባምንጭ ከተማ ፣ገሬሳ እና አካባቢው፣

👉ሲግናል ጀርባ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል፡፡

ስለሆነም በአካባቢው  የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Seledadotio
Seledadotio
1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.