Logo
Zehabesha
(ዘ-ሐበሻ ዜና) "[ጆኒን] ከልቤ ነው የምወደው፤ ከፍ ያለ አክብሮትም አለኝ! ይህ ፍልሚያ የሁላችንንም ስሜት ያነቃቃ ነበር። ገና ከጅምሩ በግልጽ እንዳልኩት፣ በጂጂትሱ ጥበብ ላይ ያለውን አስደናቂ ብቃት እጅግ አደንቃለሁ። ዛሬ ድሉን የተነጠቅኩትም በዚሁ የጂጂትሱ ስልት እንጂ በቡጢ እና በርግጫ (Strike) አይደለም! እራሴን ይበልጥ አጠንክሬ የግራፕሊንግ (Grappling) ብቃቴን ከዚህም በላይ አሳድጌ ዳግም እመጣለሁ። ለቀጣዩ ታሪካዊ የመልስ ግጥሚያችን (Rematch) ግን... እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይሆን፣ ድንበር ተሻግረን ዱባይ ላይ በታላቅ ወኔ እጠብቀዋለሁ!"

ሲዶ ከሽንፈቱ በኋላ

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.