Logo
Ethio telecom
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

በቴሌብር ግብይት ሲፈፅሙ የነጋዴውን ስም ትክክለኛነት አረጋግጠው ይክፈሉ!

➡️ የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን።
#cybersecurity #ethiotelecom #telebirr #telebirrsuperapp #digitalafrica #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.