Logo
SeledaPost
"ኢራን አንደኛውን ልጄን ኢላማ አድርጋብኛለች" ኔታንያሁ

ኔታንያሁ "ኢራን ልጆቼን ልትገድልብኝ ሞክራለች" አሉ። የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኔጃሚን ኔታንያሁ "የማይታመን ነገር ተፈጥሯል፣ ከሁለቱ ልጆቼ አንዱ በኢራን ኢላማ ተደርጓል" ሲሉ ተናግረዋል። የት እና መቼ እንደሆነ ግን ዝርዝር ማብራሪያ አልሰጡም። 

Seledadotio
Seledadotio
1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.