Logo
Getu Temesgen
የአፋልጉኝ ተማጽኖ
#ethiopia | ተማሪ ኤደን ገብሬ በሁቴ ትባላለች።

ነሐሴ 06 ቀን2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ በአዲስ አበባ፣ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ገላን ኮንዶሚኒየም ከምትኖርበት ቤት እንደወጣች ከዚያ በኋላ አልተመለሰችም።

ከቤት ስትወጣ የለበሰችው፦
ቀይ ጃኬት እና ሹራብ
ቡራቡሬ ታይት
ቀይ ነጠላ ጫማ ነበር።

ነሐሴ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ለአቃቂ ቃሊቲ ፖሊስ መምሪያ ጉዳዩን አሳውቀናል።

ኤደን በሀጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ10E ክፍል ተማሪ ናት።

ይህችን ልጅ ያየ ወይም ያለችበትን ቦታ የሚያውቅ ሰው ካለ፣ በቤተሰቦቿ በኩል በተሰጡት ስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቅ በአክብሮት እንጠይቃለን።

+251-913 067 888
+251-929 164 161
+251-930 098 279

ለሚያገኝ ወይም መረጃ ለሚያደርስ ሰው ሽልማት እንደሚሰጥ አሳዳጊ ቤተሰቦቿ ገልጸዋል።

ለምታደርጉልን ትብብር ሁሉ በፈጣሪ ስም እናመሰግናለን።

እባካችሁ ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ በማሰራጨት ትተባበሩን!
#አፋልጉኝ #missing #share

2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.