#greencardupdate ለወራት ያህል የብዙዎችን ልብ በጭንቀት ስያንገላታ የቆየው የትራምፕ አስተዳደር የቪዛ እገዳ ዙሪያ ስለተሰማው መልካም ዜና፣ "ቀጣዩ ምንድን ነው?" ስንል ጠበቃ ሙሉዓለም ጌታቸውን ጠይቀናቸዋል። ብዙዎች በጉጉት የሚጠብቁትን ይህን ማብራሪያ በ9 ደቂቃ ውስጥ ይዘን እንቀርባለን።
2 months ago