(ዘ-ሐበሻ አጭር ዜና) የኢራኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ አሁን ባለው ግጭት ላይ ከአሜሪካ ጋር ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለማድረግ የቀረበውን ሀሳብ አጥብቀው በመቃወም፣ ቴህራን የምትፈልገው ዘላቂ መፍትሄን ብቻ ነው ሲሉ አስታውቀዋል።
2 months ago