ማስታወቂያ
*********
"ደምአይሸጥም፤ አይለወጥም!"
ደም በፋብሪካ የሚመረት አይደለም፤ ዋጋ ተከፍሎበት የሚገዛም ንብረት አይደለም።
በበጎ ፈቃድ የሚሰጥ ደም የበርካታ ወገኖቻችንን ሕይወት ይጠብቃል።
ዛሬውኑ ደም በመለገስ የሌሎችን ሕይወት ማዳን ይችላሉ።
የደም ልግስና የፍቅር እና የሰብአዊነት መገለጫ ነው!
*********
"ደምአይሸጥም፤ አይለወጥም!"
ደም በፋብሪካ የሚመረት አይደለም፤ ዋጋ ተከፍሎበት የሚገዛም ንብረት አይደለም።
በበጎ ፈቃድ የሚሰጥ ደም የበርካታ ወገኖቻችንን ሕይወት ይጠብቃል።
ዛሬውኑ ደም በመለገስ የሌሎችን ሕይወት ማዳን ይችላሉ።
የደም ልግስና የፍቅር እና የሰብአዊነት መገለጫ ነው!
2 months ago