Logo
FastMereja
🔥 የክረምቱ ድምቀት የሩብ ፍፃሜ ፍልሚያዎች ደርሰዋል! 🔥

​በርካታ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ኮከቦች የሚሳተፉበት የቤላ ስፖርት የክረምት ፉትሳል ውድድር አሁን ወደ አስደሳቹ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። ስምንት ጠንካራ ቡድኖች፣ አራት አጓጊ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች!

​እሁድ እና ሰኞ በሚደረጉት ታላላቅ ጨዋታዎች ማን ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያልፋል?

​🗓 የጨዋታዎች ፕሮግራም

​እሁድ (ነሐሴ 3)

​⏰ 03:30 | ኢትዮ ኤር 🆚 ፍቅሬ ኮንስትራክሽን

​⏰ 05:30 | ቤላ ስፖርት 🆚 ስታዲየም ዙሪያ

​ሰኞ (ነሐሴ 4)

​⏰ 03:30 | ዮካ ካርስ 🆚 አካዳሚ

​⏰ 05:30 | ሸሮሜዳ 🆚 ገርጂ

ጨዋታዎቹ በርካታ ተመልካች በቦታው ተገኝተው እየተከታተሉት ሲሆን በዩቲዩብ Aklil production ቻናል እየተላለፉ ይገኛሉ።

2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.