አልቋል | ፈረንሳይ 2-0 ሞሮኮ
#ethiopia | የፈረንሳይ በጠንካራ አቋም ሞሮኮን 2ለ0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሸጋግራለች።
የፈረንሳይን ታላቅነትና የተጫዋቾቿን ጥራት ብናውቅም፣ ሞሮኮ የዛሬ አቋም ግን ከሚጠበቀው በታች ነበር።
ፈረንሳይ ወደ ግብ 20 የሚጠጉ ሙከራዎችን ስታደርግ፣ ሞሮኮ በማጥቃት ረገድ ውጤታማ እንቅስቃሴ ማሳየት አልቻለም። ጨዋታው በአብዛኛው የፈረንሳይ ቁጥጥር ስር ነበር።
አስደናቂው ነገር፣ በ2022 በኳታር የዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍጻሜም ፈረንሳይ ሞሮኮን 2ለ0 በተመሳሳይ ውጤት አሸንፋ ወደ ፍጻሜው ማለፏ ነው።
በ2026ም ሁለቱ ቡድኖች ሲገናኙ እንደገና 2ለ0 የሆነ ውጤት ተመዝግቧል።
🇫🇷 ፈረንሳይ 2-0 ሞሮኮ 🇲🇦

27 days ago