Logo
EBC

ቁጥሮቹ ኢህአዴግን አጋለጡ!

******

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሽግግር ትንግርታዊ ነው።የኢትዮጵያን ጸጋዎች በመፈተሽ፣ በራስ እውነት ላይ በመቆም የተደረገው የኢኮኖሚ ሪፎርም የሚጨበጥ የሚዳሰስ ለውጥን አምጥቷል። ያለፈው 27 አመታት በበሬ ጫንቃ ተጀምሮ በበሬ ጫንቃ የተቋጨው ግብርና ላይ መሠረት ያደረገው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አንድም የሀገሪቱን ጸጋዎች መመልከት ሳይችል በሌላ በኩል ደግሞ መዋቅራዊ ሽግግርን ማንበር ተስኖት ታይቷል።ሀገራዊ ሪፎርሙ ይህን ሁሉ ለውጦታል። ለመሆኑ ሪፎርሙ ምን አመጣ? ቁጥሮች ስለ ኢኮኖሚው ምን ይላሉ? የመደመር እሳቤና የልማታዊ መንግስት ምንና ምን ናቸው? ኢትዮ መልህቅ ይህን ጉዳይ ተመልክቶታል።
3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.