Logo
Tigu S Alemayew
እንዴት ዋላችሁ ቤተሰብ!

ለእሁዱ 10ኛው ዙር ብስክሌት በአዲስ ወርሀዊ ፌስቲቫል! እየተዘጋጃችሁ ነው?
እሁድ ሰኔ 28 ከጠዋቱ 1:00 - 6:0 ከሲኤምሲ እስከ ፍየል ቤት ያለው ዋና ጎዳና ከትራፊክ ፍሰት ነፃ ሆኖ ለናንተው ክፍት ይሆናል!
ቤተሰቦቻችሁን ይዣችሁ መጥታችሁ ፀዴ ጊዜ እናሳልፍ!

Neff Communication & Event

3 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.