Logo
FastMereja

ከገብርኤል - ለገብርኤል
ቁልቢ፡ ለአርሲ

በአብሳሪ መልአክ ቁልቢ ገብርኤል ፣ ዕንባችን የታበሰ ስዕለታችን የደረሰ ፡ የደጁን በረከት የተቋደስን ውለታውን አንዘነጋም ። ለምስጋና በዘመናት መካከል ለቁልቢ የሰጠነው ስጦታ ሁሉ ለራሱ ሳያስቀር በቅርባችን ባሉ ክርስቲያናዊ ተቋማት ሁሉ ተመስርተውበት ፣ተገድመው አሻራውን ስናይ ለካ ቁልቢ ገብርኤል አንድ አይደለም ዕልፍ እንጂ!!!

ኑ ወደ ቁልቢ ገብርኤል እንሂድ ቤቱን እናድስ አርሲ ጠለታ ገብርኤልን እንገንባ !!!

የቀጥታ ሥርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ ቀናት፡-
ከሰኔ 18-21
ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ

ስልክ፡-0906191919

ድጋፍ ለማድረግ፡-

ወገን ፈንድ👉https://www.wegenfund.com/...

CBE ንግድ ባንክ 1000759706165
- ⁠Awash አዋሽ ባንክ 013521749645300
- ⁠Abyssinia አቢሲኒያ ባንክ 2556 02373
- ⁠Dashen ዳሸን ባንክ 517116 3880011
- ⁠Hibret ሕብረት ባንክ 109071323 4152990
- ⁠COOP ኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ 1063900050599
- ⁠Ahadu አሐዱ ባንክ 0093543501901
- ⁠Abay አባይ ባንክ 18411129 58315015
- ⁠Anbesa አንበሳ ባንክ 00313350582
- ⁠Amhara አማራ ባንክ 99000 50109805
1 month ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.