Logo
Getu Temesgen
እየገቡ ነው ፍጠኑ

አስቸኳይ መልእክት ከጅማ መረዋ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም

ኑ ስለገጠሪቱ ቤተክርስቲያን እንምከር፤ አንች የገጠሪቱ ቤተክርስቲያን ታሳስብሻለች?

አንተ ስለገጠሪቱ ቤተክርስቲያን መከራ ግድ ይልሃል?

እንግዲያውስ ኑ እንመካከር

ጅማ መረዋ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም

የቤተክርስቲያንን መከራ መቀነስ የምንችለው
ገዳማት እና አብነት ት/ቤቶች ላይ አጥብቀን ስንሠራ ነው።

ጅማ መረዋ አቡነ ተክለሃይማኖት ገዳም
መናንያን እንደስስት የሚያዩት ሥፍራ ነው።

ሕንፃ ቤተክርስቲያኑ ተጀምሮ ከቆመ ዓመታት ተቆጠሩ፤ የአብነት ት/ቤቱ ምክራችንን ይሻል

መነኮሳቱ ደጅ ላይ ናቸው።

መቅደሱን ጨርሱልን እና ቀድሰን እናቁርብ ብለው እየተማጸኑ ነው።

እኛም ሰኔ 14
ከቀኑ 7፡00
ቅድስት ስላሴ አዳራሽ 4ኛ ፎቅ ከጓደኞቻችን ጋር እንገኛለን። እናንተም እንዳትቀሩ።

ሊቃነ ጳጳሳቱ
መምህራኑ
ዘማርያኑ
የኪነጥበብ ባለሙያዎች

እናንተን ለማገልገል ተዘጋጅተዋል።
አደራ እንዳትቀሩ

ከወዲሁ ቀጠሮዎትን ያስተካክሉ

0920661738
0910625189
0911180940
0935990019

አዘጋጅ፦ አቡነሐራ ማኅበር
አስተባባሪ፦ ሎዛ ኹነቶች

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.