Logo
Ethio telecom
ዓለም ዋንጫን ባለንበት!

የዘንድሮውን የዓለም ዋንጫ የእግርኳስ ከዋክብት ትንቅንቅን አንድም ጨዋታ ሳያመልጥዎት፣ ካሉበት ሳይንቀሳቀሱ በደመቀ ሁኔታ እንዲከታተሉ ኢትዮ ቴሌኮም እና ዲ.ኤስ.ቲቪ በነጻ ጋብዞዎታል!

በ*999# እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/telebir... ያገኙታል!
#ethiotelecom #dstv #telebirr #telebirrsuperapp #digitalethiopia #realizingdigitalethiopia

2 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.