የዓመቱ ደማቅ ምሽት በስካይላይት ሆቴል! ⚽
የ23ኛውን የፊፋ ዓለም ዋንጫ በስካይላይት ሆቴል እጅግ ውብ እና ፕሪሚየም ዝግጅት በታላቅ ድምቀት ሜክሲኮ ከ ደቡብ አፍሪካ ሲታይ አምሽቷል
ታዋቂ ግለሰቦች ፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ፣የሚዲያ ባለሙያዎች እና የእግር ኳስ አፍቃሪዎች በታደሙበት በዚህ ስፍራ፣ የዓለም ዋንጫን ድባብ በልዩ ስሜት አስደናቂ ትዕይንቶች ሲቀርቡ አምሽቷል ።

9 days ago