የምስራቋ ፈርጥ የልማት ሥራዎች ጉብኝት ...
***********************
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ቡድን በጅግጅጋ ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል።
ጉብኝቱ የሶማሌ ክልል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልን፣ የሶማሌ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን፣ የክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሕንፃን እና በጅግጅጋ ከተማ የተሰራውን የኮሪደር ልማት ያካተተ ነው።
#ethiopianbroadcastingcorporation #jigjiga #development

4 months ago