የተቋማት ግንባታ ፍሬ፦ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የብሔራዊ ደኅንነት ስኬት
**************************
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ኢትዮጵያ በፖለቲካዊ ሽግግር እና በሀገር ግንባታ ጉዞ የደረሰችበትን ወሳኝ ምዕራፍ በግልጽ ያሳየ ታሪካዊ ክስተት ነው።
ይህ ሂደት ሀገራችን የጀመረችው የተቋማት ግንባታ ስትራቴጂ ውጤታማነትን፣ የዘመናዊ አስተዳደር አቅምን እና የብሔራዊ ደኅንነት መዋቅሩን ፅናት በተጨባጭ ያረጋገጠ ነው።
ሀገራችንን ያለ መንግሥት በማስቀረት ሕገ-መንግሥታዊ ቀውስ ለመፍጠር የሞከሩ የውስጥ እና የውጭ ኃይሎች ሴራ፣ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና በደኅንነት መዋቅሩ የተቀናጀ ጥረት በብቃት መክሸፍ መቻሉ ትልቅ የሉዓላዊነት እና የተቋማዊ ብስለት ድል ነው።
በ2011 ዓ.ም በአዲስ መልክ የተዋቀረው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ነፃ እና ከፍተኛ አቅም ያለው አስመራጭ ተቋም ሆኖ መገንባቱ ለትክክለኛ ፌዴራሊዝም ግንባታ ዋነኛ ማዕዘን ነው።
ተቋሙ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስተዳደራዊ ጥንካሬ እና የቴክኖሎጂ ዘመናዊነትን በተግባር አሳይቷል።
ሙሉ መረጃውን አስተያያት መስጫው ሳጥን ውስጥ ካለው ሊንክ ያገኙታል።
በለሚ ታደሰ
#ethiopia #ebc #nebe #cybersecurity #insa #ethiopiansecurity

4 months ago