በኒው ዌይ ኢትዮጵያ የተዘጋጀው የመጀመሪያው የአርሜንያ ጉዞ በስኬት ተጠናቀቀ ።
በኒው ዌይ ኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅት የተዘጋጀው ለ5 ቀናት የቆየው የእናታችን የቅድስት አርሴማን ጨምሮ የበርካታ ገዳማት ጉብኝት እንዲሁም የከተማ ውስጥ ቱር ስኬታማ እንደነበር በተጓዦች ተመስክሮለታል።
በሁለተኛ እና ሶስተኛ ዙር ጉዞውን በሰኔ 17/2018 እና በሀምሌ 4/2018 እንደሚያደርግም ተገልፁዋል
በእነዚም ጉዞዎች ወደ አርሜንያ የደርሶ መልስ ትኬት፣ የአልጋ እና ቁርስ፣የቱር መኪና እና አስጎብኚ እንዲሁም የቪዛ እና ኢንሺራንስ ኒው ዌይ ኢትዮዽያ አስተካክሎ በእንክብካቤ ወስዶ እንደሚመልሳችሁ አሁንም ቃል ይገባል።
ለበለጠ መረጃ በዚህ በስልክ ይደውሉ :- +251978333435 ይደውሉ በተጨመሪም በውጪ ሀገር ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ለወዳጅ ዘመድዎ በWhatsApp ቁጥራችን በማስመዝገብ መጋበዝ ይችላሉ
ኒው ዌይ ኢትዮጲያ ከሚጎበኙ ቦታዎች መካከል :-
1.የእናታችን የቅድስት አርሴማ መቃብር የሚገኝበት ገዳም
2. በአለማችን የመጀመሪያ ጥንታዊው ገዳም የቅዱስ ጎርጎሪዎስ 13 ዓመት ክርስትናን በመስበኩ ከመሬት በታች የታሰረበት ገዳም
3. የመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን በስቅለቱ ጊዜ ጎኑን የተወጋበት ጦር የሚገኝበት ገዳምና ሌሎች ገዳማትን እንጎበኛለን። እንዲሁም የአርሜኒያ ከተሞችን እንጎበኛለን።
በተጨማሪም በTiktok . https://www.tiktok.com/@ne...
Instagram.https://www.instagram.com/...
Facebook.https://www.facebook.com/s...
ይመዝገቡ።
ኒው ዌይ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሚታወቁ ዓለም አቀፍ ደረጃዎች የኮርፖሬት ቱሪዝምን ለማደራጀት እና የተሟላ አገልግሎትን ለመስጠት ዝግጅቱን ጨርሷል።

22 hours ago