Logo
SeledaPost
ዶናልድ ትራምፕ በኢራን ቀውስ ምክንያት የልጃቸው ሰርግ ሊያመልጣቸው እንደሚችል ተነገረ

የትራምፕ ትልቁ ልጅ የ48 አመቱ ዶናልድ ትራምፕ ጁኒየር በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሞዴል ከሆነችው የ39 አመቷ  ቤቲና አንደርሰን ጋር በባሃማስ ጋብቻቸውን ይፈጽማሉ።

​ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሰርጉ ላይ ለመገኘት ቢፈልጉም፣ በአሁኑ ወቅት ካጋጠማቸው የኢራን ቀውስ አንጻር "የጊዜ አጠባበቁ አመቺ እንዳልሆነ" ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ለልጇቸው ሰርግ አነስ ያለ ፕሮግራም በዋይት ሃውስ እንደሚያዘጋጁ ግን ተናግረዋል ሲል ብሊክ ጋዜጣ ዘግቧል።

seledadotio
seledadotio
15 days ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.