የመደመር አንቀጽ
አዲሱ ዘመን ነባሮቹን ከማላቅ ባሻገር አዳዲስ ዕድሎችን ይዞ ከፊታችን አለ። ከመጻዒዎቹ እድሎች ድርሻ እንዲኖረን የዕይታ ለውጥ ማድረግ የግድ ነው። ቴክኖሎጂዎችን በፍጥነት መላመድና ጥቅም ላይ ማዋል ለነገ የማይባል ጉዳይ ነው። ይህም ዳቦ ከማስገኘት ባሻገር በላቀ ደረጃ የኢኮኖሚያዊ መዋቅር ሽግግርን ያፋጥናል። ከመጪው ጊዜ ጋርም እኩል ተራማጅ ያደርገናል።
አዲሱ ዘመን ለግለሰቦች፣ ለነጋዴዎች፣ ለኅብረተሰቡና ለመንግሥት ብዙና አስደሳች የመበልጸጊያ ዕድሎችን ይዟል። የዲጂታል ዘመን ከግለሰብ እስከ ኅብረተሰብ ብሎም በተቋማት እስከ መንግሥታዊ ሥርዓት፣ ለማደግ፣ ለመላቅና ለፈጠራ አዲስ ምቹ አስቻይ ምኅዳር ነው።
የመደመር መንግስት
ገጽ 163
Ethiopian Ministry of Industry #መደመር #ኢትዮጵያ #ebc #ethiopia #ዲጂታልኢትዮጵያ

5 months ago