Logo
Getu Temesgen
የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ህንፃ ግንባት ሥራ በአንድ ሳምንት ውስጥ የመሠረቱ ሥራ በዚህ ደረጃ ላይ ደርሶል እግዚአብሔር ይመስገን።

❤ድጋፍ ለማድረግ

የህንፃ አሳሪ ኮሚቴ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች፦
| #የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ | 1000624326281
| #አቢሲኒያ ባንክ | 240587815
| #ዓባይ ባንክ | 362111107991610
| #አሐዱ ባንክ | 0081292811701
| #አዋሽ ባንክ | 013201006748101
| #ዳሽን ባንክ | 5640919295011

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 📞 0933055802 ወይም 0911414852 ደውለው "አለንላችሁ" በማለት የሞራልና የገንዘብ ድጋፍዎን ያድርጉ።

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.