Logo
Getu Temesgen
የ Zadok Perth International Ministry, Ethiopia ትምህርቶችና ስብከቶች! ✨
#ethiopia | ​በአውስትራሊያ "በወንጌል ለአለም ቤተክርስትያን" አገልጋይ በሆነው ተመስገን ነጋሽ የሚዘጋጁ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና ስብከቶች በተለያዩ አማራጮች ወደ እናንተ እየቀረቡ ይገኛሉ።

​ፕሮግራሞቹን የሚከታተሉባቸው መንገዶች፦

​በGMM TV, Ethio- Sat

​ዘወትር ቅዳሜ፦ ከቀኑ 10:30 - 11:00 ሰዓት

​በድጋሚ ረቡዕ፦ ጠዋት 2:00 - 2:30 ሰዓት

​በማህበራዊ ሚዲያ፦

​YouTube: በየሳምንቱ ቅዳሜ አዳዲስ ቪዲዮዎች ይለቀቃሉ Zadok Perth YouTube

​Facebook: Zadok Perth Facebook

​TikTok: Zadok Perth TikTok

እነዚህን መንፈሳዊ ይዘቶች በመከታተል፣ ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት (Share) የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኑ እጋብዛችኋለሁ። ለበለጠ መረጃ በኢሜል አድራሻቸው zadokperthgmail.com ማግኘት ትችላላችሁ።

​ቃሉን በመስማት ህይወታችንን እናድስ! 🙏📖

👉YouTube https://youtube.com/zadok...
👉Facebook https://www.facebook.com/s...
👉TikTok https://www.tiktok.com/@za...

#zadokperth #temesgennegash #gmmtv #spiritualgrowth #gospelfortheworld #australiaministry #ethiopiangospel #zadokperthinternational #የወንጌልለአለም #ስብከት #መንፈሳዊትምህርት

4 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.