የ8 ዓመቱ አርበኛ
ቃል ተስፋዬ ከሀዋሳ እስከ ሻንግሃይ
#ethiopia | የፍሬሲድ የለውጥ ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነው አመለ-ሸጋው ቃል ተስፋዬ፣ በዚምባብዌ በተካሄደው የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ (Spelling Bee) ውድድር ላይ ኢትዮጵያን በክብር ወክሎ ደማቅ ታሪክ ሰርቷል
የቃል የድል ጉዞ በአጭሩ፦
🥇 ብሔራዊ ሻምፒዮን፦
በአዲስ አበባ በተካሄደው ውድድር በጁንየር ምድብ 1ኛ በመውጣት የዋንጫና የሜዳሊያ ባለቤት ሆኖ ነበር ጉዞውን የጀመረው።
የዚምባብዌ ድል፦
በዚምባብዌ የኢትዮጵያ አምባሳደር ክቡር አምባሳደር ራሺድ መሐመድ ደማቅ አቀባበል የተደረገለት ሲሆን፣ በጠንካራ ፉክክር ውስጥ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ማጣሪያውን አልፎ የሜዳሊያ እና የሰርተፊኬት ባለቤት ሆኗል።
ቀጣዩ ማረፊያ (ቻይና)፦
የቃል ጉዞ እዚህ አያበቃም! ከመጪው ሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13 (July 10 - July 20) በቻይና ሻንግሃይ በሚካሄደው የዓለም ስፔሊንግ ቢ (World Spelling Bee) ውድድር ላይ ኢትዮጵያንና አፍሪካን ወክሎ ይሳተፋል።
ኢትዮጵያ በ2029 የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ ውድድርን እንድታዘጋጅ በመመረጧ፣ ፍሬሲድ ትምህርት ቤት አስፈላጊውን ትብብር እያደረገ ይገኛል። ለዚህም የኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ (ESB) መስራች አቶ ዐቢይ ተክሌ እና ቡድናቸው ምስጋና ይገባቸዋል።
ቃልዬ፣ አንተ የኢትዮጵያ የዓመቱ ሻምፒዮን ነህ!
በሻንግሃይም መልካም ዕድል እንመኝልሃለን።" ✨
#getu #kaltesfaye #spellingbeeethiopia #freseedschool #worldspellingbee #chinashanghai #ethiopianexcellence #youngachiever #educationethiopia #ቃልተስፋዬ #ሀዋሳ #ፍሬሲድ #ስፔሊንግቢ #ኢትዮጵያ #ሻንግሃይ #ጌጡተመስገን #getutemesgen

6 months ago