Logo
YenetaTube
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት

ነገ መጋቢት 28 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አባባ ከተማ እና ሸገር ሪጅን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡-

👉ከጠዋቱ 3:30 እስከ 9:30 ድረስ በኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ፣ ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ ፣ ሰንዳፋ ጫፍ፣ የአ.አ ውሀ፣ የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል ይቋረጣል።

ስለሆነም በተጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪ መለስ ድረስ በትዕግስትእንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን።

Ethiopian Electric utility

6 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.