የህልምዎን ቤት ከአልቲማ ሪል እስቴት ጋር እውን ያድርጉ
#ethiopia | በአዲስ አበባ እምብርት መስቀል ፍላወር አካባቢ፣ ዘመናዊነቱንና ምቾቱን የጠበቀ የመኖሪያ አፓርትመንት በአልቲማ ሪል እስቴት አሁን ለሽያጭ ቀርቧል። ለኑሮዎ ምቾት እና ለኢንቨስትመንትዎ አስተማማኝ ምርጫ የሚሆን ከፍተኛ ጥራት ያለው ግንባታ ነው።
የቤቶቹ ስፋትና አማራጮች፦
ባለ 2 መኝታ ቤቶች፦ ከ 100.5 ካሬ ሜትር እስከ 155.4 ካሬ ሜትር።
ባለ 3 መኝታ ቤቶች፦ ከ 185.3 ካሬ ሜትር እስከ 196.9 ካሬ ሜትር።
ልዩ ቅናሽ እና ክፍያ፦
ቤቶቹን በ 10 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚችሉበት ሰፊ ዕድል ተመቻችቷል።
አድራሻ እና ስልክ፦
ቦታ፦ መስቀል ፍላወር፣ አዲስ አበባ።
ለበለጠ መረጃ፦ በ 0996 000 000 ወይም በ 0995 222 222 ደውለው ያነጋግሩ።
አልቲማ ሪል እስቴት — ህልምዎን ይኑሩ!

3 months ago