Logo
FIDEL POST NEWS
ጀርመናዊው ፈላስፋ ዩርገን ሀበርማስ በ96 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

​ታዋቂው ጀርመናዊ ፈላስፋ እና የማህበራዊ ሳይንስ ተመራማሪ ዩርገን ሀበርማስ በ96 ዓመታቸው ቅዳሜ መጋቢት 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነገረ።

የሱርካምፕ የህትመት ተቋም እንደገለጸው፣ የፍራንክፈርት ትምህርት ቤት ምሁር የነበሩት ሀበርማስ በዘመናዊ ፍልስፍና ላይ ትልቅ አሻራ ጥለው አልፈዋል።

​በተለይም በ1988 ዓ.ም ያሳተሙትና "The Theory of Communicative Action" የተሰኘው ታዋቂ ስራቸው ለማህበራዊ ሳይንስ እና ለኮሙኒኬሽን ጥናት እንደ ትልቅ ምዕራፍ የሚቆጠር ነው።

ምሁሩ በ20ኛው እና በ21ኛው ክፍለ ዘመን የሰው ልጅ አስተሳሰብ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ የፈጠሩ ታላቅ ሰው እንደነበሩ ይነገራል።
7 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.