Logo
FastMereja
በአሥመራ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ የተጠነሰሱ፣ እውነተኛ እና ልብ የሚነኩ ታሪኮችን የያዘው 'ያልታረመው የፍቅር ፈተና' የመጽሐፍ ምርቃት ላይ እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል። እነዚህ ታሪኮች በመማሪያ ክፍል ውስጥ ያልተማርናቸው የሕይወት ትምህርቶች ናቸው።

ሁሉም ነገር በሚመዘንበትና ውጤት በሚሰጥበት ዓለም ውስጥ፣ አንዳንድ ገጠመኞች ከመለኪያ በላይ ናቸው። ያልታረሙትን የፍቅር ፈተናዎች ኑና አብረን እንስማ።

ቦታው: ወመዘክር

You are cordially invited to the launch of «ያልታረመው የፍቅር ፈተና» (Ungraded Love Stories) which is a collection of love stories from the historic halls of Asmara University.

Please mark your calendars for Saturday, January 31 (Tir 23), starting from 2:30 PM (8:30 Local Time).

Venue : Womeziker

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.