Logo
Getu Temesgen
🔥 አዲስ ሙዚቃ | "እንዳማረባት" (ጎንደር) 🔥

​ለጎንደር የተዜመረ፣ ለዓይን እና ለጆሮ የሚማርክ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ በናሆም ሪከርድስ ተለቀቀ!

​"እንዳማረባት"
​የብዙዎች ድካም እና ጥበብ የታከለበትን ይህን ድንቅ ሥራ ተጋበዙልን።

​በሥራው የተሳተፉ:

​ዜማ: መስፍን በቀለ እና አበበ ብርሃኔ
​ግጥም: ተስፋ ብርሃን (መስፍን)
​ዳይሬክተር: ሔኖክ ጫኔ (ቻቻ)
​ሙዚቃ ቅንብር: አሌክስ ይለፍ

​ቪዲዮውን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ: 👇
▶️ [ https://youtu.be/ZagieOiAG... ]
​መልካም መዝናኛ!

9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.