Logo
FIDEL POST NEWS
ዘ ኒው ዮርክ ታይምስ ስማቸው ያልተጠቀሰ የቬንዙዌላ ባለስልጣንን ጠቅሶ እንደዘገበው፣ አሜሪካ በቬንዙዌላ ባካሄደችው ወታደራዊ ኦፕሬሽን ቢያንስ 40 ሰዎች ተገድለዋል።

ጋዜጣው እንደገለጸው ከሆነ ከሟቾቹ መካከል ሲቪሎች እና የወታደራዊ አባላት ይገኙበታል።
​የአሜሪካ ኃይሎች ከካራካስ አየር ማረፊያ በስተምዕራብ በሚገኘው የባህር ዳርቻ ቀጠና በሆነው ካቲያ ላ ማር ሰፈር ውስጥ ባለ ባለ ሶስት ፎቅ የመኖሪያ ህንፃ ላይ የአየር ጥቃት ፈጽመዋል።
9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.