Logo
Getu Temesgen
ማንችስተር ዩናይትድ ኒውካስትል ዩናይትድን አሸነፈ
#ethiopia | በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የቦክሲንግ ደይ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ኒውካስትል ዩናይትድን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡

በኦልድ ትራፎርድ በተደረገው ጨዋታ ፓትሪክ ዶርጉ የዩናይትድን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል፡፡ በውድድር ዓመቱ 8ኛ ድሉን ያስመዘገበው ማንችስተር ዩናይትድ በ29 ነጥብ ወደ 5ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል፡፡

ማንችስተር ዩናይትድ ከኒውካስትል ዩናይትድ የተገናኘባቸውን አራቱንም የቦክሲንግ ደይ ጨዋታዎች በድል አጠናቋል፡፡

በአንተነህ ሲሳይ
#ebc #ebcdotstream #epl #manchesterunited #newcastle

10 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.