የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
ዛሬ ታህሳስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ስራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር አንዳንድ አካባቢዎች ላይ ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች:-
👉ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 9፡30 ዳውን ታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ መድሓኒዓለም ቤ/ክ፣ አክሱም ሆቴል አካባቢ፣ኡራኤል ቤ/ክ ፣ ካሳንቺስ ቶታል ፣ ባምቢስ ድለድይ አካባቢ፣ አስቴር ቡና አካባቢ፣ ጎተራ ኮንዶሚኒየም ፣ወንጌላዊት ፣ ዩኒማክ፣ መስቀል ፍላውር ፣ ተሻላ ጋራዥ፣ ዳኞችና አቃቢ ሕግ ቢሮ ፣ ኮስሞስ ሕንፃ፣ ድሪም ላይነር፣ 10 ኪሎ በከፊል፣ ዶሮ እርባታ ፣ ቀንብሬ፣ አፍሪካ ልሕቀት ማዕከል፣ዊጃን ሶል ፋብሪካ፣ ለቡ አርሴማ ፊትለፊት፣ን/ስልክ ፖሊስ፣ ዮበክ ሪልእስቴት ፣ከጣቢያ ወጥቶ - ኮፋ ካምፕ ኮንዶሚኒየም ፣ ጀርመን አደባባይ ፣ ጉራገ ሰፈር፣ ትግሬ ሰፈር፣ ካፍ ነዳጅ ማደያ ጀርባ፣ አኔ ዲማ፣ ወጣቢቻ፣ ጉዱ፣ ሙሎ፣ ከሚሴ፣ ድሬ ከአስፋልት በታች፣ ጉዳ፣ ኬላ፣ ጉዮ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ቶልቻ
👉 ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 7፡30 አስኮ ገብርኤል ፣ ሳንሱሲ፣ እያሱ ምንጭ፣ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም ፣ከታ አፍያ ዴቄት፣
👉ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 9፡30 ሰሜን ማዘጋጃ፣ ሸገር መናፈሻ፣ መስቀሉ ሥጋ ቤት፣ ዳዊት ፋርማሲ፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አካባቢ፣ አባዲና ፣ ሩፋኤል ቤ/ክ አካባቢ፣ችሎት አደባባይ ፣ ዘበኛ ሰፈር፣ ሾላ ፣ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ፣ ሰሜን ሆቴል ጫፍ ፣ ቀለመወርቅ ት/ቤት፣ ዶሮ ተራ፣ ራስ ደስታ አካባቢ፣ አርበኞች ት/ቤት፣ ዕንቁላል ፋብሪካ አደባባይ፣
ስለሆነም በጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡
seledadotio

6 months ago