የፔፕ ጋርዲዮላ ማንቸስተር ሲቲ ...
#ethiopia | የሲቲዝንስ ውሃ ሰሚያዊ ፌራሪ በወርሃ ታህስስ ጅማሮ ወደፊት ተስፈንጥሯል ። ማስተሩ ከደቀመዝሙሩ ጀርባ ተቀምጧል አርሰናል በቪላ መሸነፉን ታዝቦ የግራኒት ዣካ ሰንደርላንድን ያስተናገደው ሲቲ በምቾት 3ለ0 ረቷል ።
ከመድፈኛው ያለውን የነጥብ ልዩነት ባለፉት 3 ጨዋታዎች ብቻ በነበረው 100% የማሸነፍ ጉዞ በቀናቶች ልዩነት ውስጥ ከሰባት ወደ ሁለት ነጥቦች አጥቧል ።
ሽንፈት ረስቶ የከረመው የማይክ አርቴታ አርሰናል አንገት ስር ሲቲ ይተነፍስ ጀምሯል ። ወደ ሳውዝ ኮስት ያቀናው ሚስተር ቼልሲ ዛሬም ነጥብ ጥሏል ። ቼልሲ ከለንደን ደርቢ ተጋድሎው በኋላ ያለ ጦረኛው ሞይሴስ ካይሲዶ ቆሌው እንደተገፈፈ ቀጥሏል ።
የማሬስካ ቼልሲ በወጥነት የመቃኘት አባዜ ችግር የሰሚያዊ ለባሹ ዕውነተኛው መልክ ሆኖ በሲዝኑ ዛሬም ከበርንማውዝ አቻ በመውጣት ቀጥሏል ።
ምስጋና ለዩናይ ኤምሬ አስቶን ቪላ ይግባና እያለ የፔፕ ጋርዲዮላ ማንቸስተር ሲቲ በወሳኙ ታህስስ ወር የሊጉ መሪ አርሰናልን ተጠግቷል ።
የቀድሞው የአርሰናል አሰልጣኝ ኤምሬ በsuper Saturday 15 ኛ ሳምንት 18 ጨዋታ ሳይሸነፍ የዘለቀው አርሰናልን ከቪላ ፓርክ ረተው የፕሪሚየር ሊጉ ቀጣይ አጓጊ ፍክክር ጣዕም ዋናው ቅመም ሆነው እየተወደሱ ነው ።
tribun sport

10 months ago