ይህ የቅዱሳን የበረከት ጥሪ ነው
ይህ የአባቶች መንፈሳዊ ጥሪ ነው
የዋልድባ እንዳልሽሀ ቅድስት ኪዳነምህረት ዘተስፋ ሐዋርያት አንድነት ገዳም ለእምዬ የተዋህዶ ልጆች ባቀረበችው ጥሪ መሰረት
የቅድስት ኪዳነምህረት የአስራት ልጆች
የታላቁ ፃድቅ አባት የአቡነ ሳሙኤል ወዳጆች
ወዴት ናችሁ እያልን
በቅዱሳኑ በረከት ህይወታችን የሚባረክበት
በባህታውያኑ ፀሎት ትሩፋት የምናገኝበት እለት በዩትዩብ የቀጥታ ስርጭት የምንሳተፍበት ህዳር 19እና 20/2018 ዓ.ም.
እነሆ
2ቀናት ቀሩት
#waldeba #orthodoxchurch #orthodoxtewahdo #ኦርቶዶክስ #orthodox #orthodoxpeople #መዝሙር_ዘኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ethiopian_tik_tok

8 months ago