Logo
Getu Temesgen

u12e8u121du1235u122bu127d u1208u12c8u1323u1275 u1235u122b u1348u120bu130au12ceu127d u1260u1219u1209
#ethiopia | u12e8u134au1273u1278u1295 u12a0u122du1265u1293 u1245u12f3u121c u121bu1208u1275u121d u1205u12f3u122d 19 u1293 20 u1240u1295 2018u12d3u121d u1260u1233u12edu1295u1235u1293 u1219u12e9u12ddu12e8u121d u1260LIWAY u12e8u121au12f0u1308u134d u1260u1275u1295u1239 u12a5u1235u12a8 2,000 u12c8u1323u1275 u1235u122b u1348u120bu130au12ceu127du1295 u12a8u1235u1218u1325u122du1293 u120du121du12f5 u12abu120bu1278u12c9 Digital u1235u122b u12a0u1308u1293u129eu127d u130bu122d u12e8u121au12ebu1308u1293u129d Digital event u1270u12d8u130bu1305u1276u120bu127du12cbu120du1361u1361

u1273u12f5u12eb u1260u12dau1205 Digital event u12a8u1275u120bu120du1245 u12e8digital u1235u122b u12a0u1308u1293u129eu127d u1363 u12a0u1290u1235u1270u129bu1293 u1218u12abu12a8u120du129b u12e8u1235u122b u1348u1323u122au12ceu127du1363 u12e8u12c9u132du1293 u12e8u1200u1308u122d u12c9u1235u1325 u12f5u130bu134d u1230u132au12ceu127d (donor) u130bu122d network u12e8u121du1273u12f0u122du1309u1260u1275 u1260u1218u1206u1291 u1260u134du1339u121d u12a5u1295u12f3u12ebu1218u120du1323u127du1201u1361u1361

u1260u12edu1260u120du1325 u1234u1275 u12c8u1323u1276u127d u12edu1260u1228u1273u1273u1209u1361u1361

u1218u130du1265u12ebu12cd u1260u1290u133b u1290u12cd

u1240u12f5u121e u1208u1218u1218u12ddu1308u1265 u12a8u1273u127d u12ebu1208u12cdu1295 u120au1295u12ad u12edu132bu1291u1361u1361

https://docs.google.com/fo...
የምስራች ለወጣት ስራ ፈላጊዎች በሙሉ
#ethiopia | የፊታቸን አርብና ቅዳሜ ማለትም ህዳር 19 ና 20 ቀን 2018ዓም በሳይንስና ሙዩዝየም በLIWAY የሚደገፍ በትንሹ እስከ 2,000 ወጣት ስራ ፈላጊዎችን ከስመጥርና ልምድ ካላቸዉ Digital ስራ አገናኞች ጋር የሚያገናኝ Digital event ተዘጋጅቶላችዋል፡፡

ታድያ በዚህ Digital event ከትላልቅ የdigital ስራ አገናኞች ፣ አነስተኛና መካከልኛ የስራ ፈጣሪዎች፣ የዉጭና የሀገር ዉስጥ ድጋፍ ሰጪዎች (donor) ጋር network የምታደርጉበት በመሆኑ በፍጹም እንዳያመልጣችሁ፡፡

በይበልጥ ሴት ወጣቶች ይበረታታሉ፡፡

መግብያው በነጻ ነው

ቀድሞ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡፡

https://docs.google.com/fo...
8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.