በሚስቱ "አርጅተሃል አሁን ለብሔራዊ ቡድን መጫወት አትችልም ።አርፈህ እቤት ተቀመጥ "የተባለው ማርኮ አርናውቶቪች
እግር ኳስ ተጫዋቹ ራሱ በእሱ እና በባለቤቱ ሳራ መካከል ያለውን ትልቅ ችግር ገልጿል። እሷ ለኦስትሪያ ብሔራዊ ቡድን መጫወቱን እንዲቀጥል እንደምትቃወም ታውቋል። 36 ዓመቱ የሆነው ማርኮ ለሰርቪስ ቲቪ በሰጠው ቃለ ምልልስ “ከእሷ ጋር ለአምስት ዓመታት ያህል ችግር አጋጥሞኛል። ሁልጊዜም 'ቤት ቆይ፣ አንተ አርጅተሃል' ትለኛለች። እና እውነቱን ለመናገር፣ መጫወቴ ለእኔ ምንም ማለት አይደለም። የቡድኑ አካል መሆን ብቻ ነው የምፈልገው” ሲል አምኗል።
በመጨረሻም በዓለም ዋንጫ የመጫወት ታላቅ ሕልሙን ማሳካት ችሏል። ኦስትሪያ በመጨረሻው ጨዋታ ከቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና ጋር 1ለ1 በመለያየት በምድቡ አንደኛ በመሆን ለፍፃሜው ማለፏን አረጋግጣለች።
ለብሔራዊ ቡድኑ ከፈረንጆቹ 2008 ጀምሮ 130 ጨዋታዎችን አድርጎ 47 ግቦችን አስቆጥሯል። “ሁሉም ወንዶች ከእኔ ያነሱ ናቸው።
አጥቂው ለቨርደር ብሬመን ሲጫወት ሳራን በአንድ ዲስኮ ውስጥ አገኛት። በወቅቱ የሕክምና ረዳት እና ሞዴል ሆና ትሠራ ነበር።
ሁለቱ በፈረንጆቹ 2012 ተጋቡ።ሁለት ሴት ልጅ አላቸው።
ከሌሎች ነገሮች በተጨማሪ፣ ሳራ የባሏን ኃይለኛ ባህሪ ለመግራትም ጥረት አድርጋለች።
ከዓመታት በፊት “እንግሊዝ ውስጥ ለመጫወት ስሄድ መገናኛ ብዙሃን አዲሱ ባሎቴሊ እየመጣ ነው ብለው ጽፈዋል። ግን ለመለወጥ ወሰንኩ፣ በተመሳሳይ መንገድ መቀጠል እንደማልችል ለራሴ ነገርኩት። ቤተሰቤ በጣም ረድተውኛል” ሲል አምኗል።
ማርኮ የተወለደው በቪየና ሲሆን፣ ሳራም እንደዚሁ በዚያው ተወልዳለች፣ እሷም በ4 ዓመት ትበልጠዋለች። አባቱ ሰርቢያዊ ሲሆን እናቱ ደግሞ የአካባቢው ተወላጅ ናት።

11 months ago