Logo
SeledaPost
ይህንን ያውቃሉ⁉️

በአሁኑ አመት አንድ ስሙ ያልተገለፀ የ 24 አመት ቻይናዊ ወጣት መፀዳጃ ቤት ገብቶ ለ 30 ደቂቃዎች ያክል ቁጭ ብሎ ስልኩን ተጠቅሞ ለመነሳት በሚሞክርበት ወቅት እግሩን ማዘዝ አልቻለም ወደ ህክምና ቦታ ሲሄድም ፓራላይዝድ እንደሆነ ተነግሮት ነበር .... ሳይንስ ይሄን ክስተት "toilet seat neuropathy" ብለው ይጠሩታል ለረዥም ሰአት ጠንካራ ነገር ላይ መቀመጥ ነርቭን አኮማትሮ የደም ፍሰትም እንዲዛባ ያደርጋል እያሉን ነው።

መፀዳጃ ቤት ስትገቡ ምን ያህል ትቆያላችሁ?

seledadotio
seledadotio
8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.