ወንድማማቾቹ ፤ ጓደኛማቾቹ
ከ 17 ዓመታት ዓመታት በፊትና በኋላ
ኢትዮጵያ 🇪🇹
ከ 17 ዓመታት ዓመታት በፊት
የጀግኖቹ ሠርግ ( የአትሌት ስለሺ ስህንናና የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ) ተከናወነ።
ወንድማማቾቹ ፤ ጓደኛማቾቹ
ሸዊት ወልደሚካኤል
ታደለ አሰፋ
አብርሃም ወልዴና
ሰይፉ ፋንታሁን "ሃሎ" እያሉ ለማስታወሻ ፎቶግራፍ ተነሱ።
አሜሪካ 🇺🇸
ወንድማማቾቹ ፤ ጓደኛማቾቹ
ከ 17 ዓመታት ዓመታት በኋላ
በትምህርት ቤት ጭውውት ከመስራት እስከ በቴሊቪዥን የኮሜዲ ስራ ማቅረብ የደረሰው፥ ጋዜጣ ላይ ተባባሪ ጸሐፊ ሆኖ ከመጀመር እስከ የጋዜጣ ባለቤትና ዋና አዘጋጅ ለመሆን የበቃው፥ የሬዲዮ ሰዓት ተከራይቶ አየር ላይ ከመዋል የራሱን የሬዲዮ ጣቢያ እስከመክፈት ህልሙን ያሳካው፥ በሳምንት አንድ ቀን ለደቂቃዎች ብቻ ይታይበት ከነበረው የቲቪ የኮሜዲ ስራና የሙዚቃ አቅራቢነት የራሱን ተወዳጅ ሾው ለመስራት የታደለው፥ ለ30 አመታት በሚዲያው አለም የቆየው፥ በርካታ ፈተናዎችን አልፎ ስኬታማ መሆን የቻለው የመዝናኛ ሚዲያ ባለሙያው ሰይፉ ፋንታሁን ትናንት ምሽት ጥቅምት 2 ቀን 2018 በአሜሪካ ሜሪላንድ የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ተሸላሚ ሆኗል።
የዋሽንግተን ዲሲ ከተማ እንዲሁም የሜሪላንድና የቨርጂኒያ ግዛቶችም ለተሸላሚዎቹ የእውቅናና የምስጋና ሰርተፍኬት አበርክተዋል።
ከ17 ዓመት በፊት ሠርገኛው፤ አትሌት ስለሺ ስህን ( የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ) አራቱ - ወንድማማቾቹ ፤ ጓደኛማቾቹ በአን አዳራሽ ተገናኝተዋል።
ሸዊት ወልደሚካኤል - የዝግጅቱ ዋና አስተባባሪ
ታደለ አሰፋ - የዝግጅቱ አጋፋሪ
አብርሃም ወልዴ - የግፊት ሪልእስቴት ብራንድ አምባሳደር ( ስፖንሰር)
ሰይፉ ፋንታሁን - ተሸላሚ ሆኖ ተገናኝተዋል።
ሃሎ ፤ Hello
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

8 months ago