3 days ago
#dambidollouniversity
በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● ስድስት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የአልጋ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
በ2019 ዓ.ም ወደ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።
@tikvahuniversity

Comments