8 days ago
Here for a good time, not a long time.
Celebrating Zlatan Ibrahimovic on his 45th birthday! 🎂🫶

1 month ago
የታዋቂዋ ጋዜጠኛ ጽዮን
ግርማ የምስጋና ቃል
#ethiopia | የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር፣ በቸርነቱ ተጨማሪ ዓመት አድሎኝ ዕድሜን ስለጨመረልኝ፣ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።
ላለፉት ብዙ ዓመታት ልደቴን ለማክበር አንድም ቀን ተዘናግቶ የማያውቀውን፣ ከእግዚአብሔር የተሰጠኝን ውዱን ባለቤቴን መርሥዬን Merseahazen Abel Tsegaye፣ ለማመስገን የሚመጥን ቃል ስለሌለኝ ፈጣሪ እንዲጠብቀው ብቻ እጸልያለኹ።
“እርጅና እየመጣ ነው፤ ኑሮም እየተወደደ ነው” በሚል ሰበብ ከፈንጠዝያ ለመሸሽ ያደረኩትን ጥረት አክሽፋ፣ አሳድዳ ልደቴን ያከበረችውን ውዷና የክቷ ሊሊዬን Simegnish Yekoye Or Lily ምን እልሻለኹ! ሰው እንዴት ይኽን ኹሉ ዓመት አንድ ዓይነት ሰው ኾኖ ይቆያል? ❤️
እግዚአብሔር ለእኔ እንደሰጠኝ ፣ እንደዚች ያለች እኅት ይስጣችኹ። ዋናው ነገር ጤና ነውና ፈጣሪ ጤናሽን ይጠብቅልሽ። እወድሻለኹ ❤️
ሰብልዬዋSeble Wores፣ አይገርምም? አብረን አረጀን እኮ! ለእኅትነትሽ፣ ለጓደኝነትሽና ለቤተሰብነታችን ኹሌም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለኹ። በምንም ነገር ለማይናወጠው፣ በጽናት ለቆየው ቤተሰባዊነታችን ፈጣሪ ይመስገን። ለሌሎችም ምሳሌ የምንኾንበትን ዕድል ይስጠን። እወድሻለኹ። በቀይ አበባ ቀኔን እንዳፈካሽው፣ ሕይወትሽም እንዲኹ ፍክት ይበል። ❤️
ጉስታቭ፣ አሜንዬ፣ ዊንትዬ፣ ግሬስ Alheri Hisgrace (My dear sister, how is it that you never forget my birthday?) የልደት ቀኔን አለመርሳታችኹ ኹሌም ግርም ይለኛል። የኔ መቅዲ Mekdes Worknehኹሌም ከፍ በይ!
መጪው ዘመኔ የተቃና እንዲኾን በፍቅር የተመኛችኹልኝን ውድ ቤተሰቦቼን፣ ወዳጆቼንና የፌስቡክ ጓደኞቼን እጅግ አድርጌ አመሰግናለኹ።
እግዚአብሔር ተርፎ ከሚቀረው ዕድሜ ሳይነፍገን፣ በፍቅርና በመተሳሰብ አብሮ ያቆየን እያልኹ፣ በድጋሚ ኹላችኹንም ከልቤ አመሰግናለኹ።
ያክብርልኝ!
Tsion Girma-
#ጽዮንግርማ #ጋዜጠኛ #ልደት #ምስጋና #tsiongirma #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

2 months ago
ሁለቱን የዓለም ጦርነቶችን ያዩት የምድራችን ዕድሜ ጠገቧ ኤተል ምን አሉ?
#ethiopia | በ117 ዓመታቸው የዓለማችን እድሜ ጠገብ የተባሉት እንግሊዛዊቷ ኤተል ካተርሃም የልደት በዓላቸውን አከበሩ።
በጊነስ የዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ በህይወት ካሉ የዓለማችን እድሜ ጠገብ ሰው በመሆን እውቅና የተሰጣቸው እንግሊዛዊቷ ኤተል ካተርሃም 117ኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል።
ኤተል የልደት በዓላቸውን ምክንያት በማድረግ ለኤቢሲ ኒውስ በላኩት የምስጋና መልዕክት "ለተመኛችሁልኝ በጎ የልደት ምኞት ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ ብለዋል።
በ117 ዓመቴ በምድር ላይ ሁሉንም አይቻለሁ ሲሉም ተናግረዋል።
አክለው "ከህጻናት እጅ መዳሰስ እስከ ንጉስ እጅ መያዝ ድረስ በህይወቴ በርካታ ታሪካዊና አስደናቂ ነገሮችን አድርጌያለሁ" ሲሉ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸዋል።
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1909 የተወለዱት ኤተል ካተርሃም በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላቸውን ሁለቱን የዓለም ጦርነቶች በርካታ የቴክኖሎጂና የፖለቲካ ውጣ ውረዶችን እንዲሁም በርካታ ታሪካዊ ሁነቶችን በህይወት አሳልፈዋል።
ሔኖክ ወ/ገብርኤል
#ethiopia #getutemesgen #england #catrinham #abcnews #birthday #worldguinnessrecord

Sponsored by
Surafel
3 months ago
የተከበርከው ወዳጄ ,..Happy Blessed Birthday! May your new year be filled with God's grace, endless joy, and beautiful moments. Wishing you all the best today and always.💙 Haftay Gebre-Egziabher
9 months ago
እንኳን ተወለድክ መምህር! ረቡኒ🎉❤
አመለ ሸጋው በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ልደት ነው::
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መልካም ልደት
🎂 🍰 🧁 ❤️ happy birthday 🎉 🌹 🌷 🍓
አመለ ሸጋው በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅ የሆነው መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ልደት ነው::
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
መልካም ልደት
🎂 🍰 🧁 ❤️ happy birthday 🎉 🌹 🌷 🍓
Sponsored by
Surafel
11 months ago
🌟 ልዩ ዝግጅቶችዎ በዳሪ ዲኮር ይደምቁ
በሀገረ አሜሪካ በቬርጂኒያ እና አካባቢው ልዩ እና የማይረሳ ዝግጅት ለማድረግ እያሰቡ ነው? እንግዲያውስ ምርጫዎ ዳሪ ዲኮር ይሁን!
ከወትሮው ለየት ባለ እይታ፣ በፈጠራ እና በፕሮፌሽናል አቀራረብ፡-
💍 ሰርግ
🎂 ልደት
👶 ቤቢ ሻወር
🎓 የተማሪዎች ምርቃት
እና ሌሎች ማንኛውንም ልዩ ዝግጅቶችዎን በከፍተኛ ጥራት እና ውበት እናስውባለን!
📞 አሁኑኑ ያግኙን!
ለተለየ የዲኮር አገልግሎትዎ ዳሪ ዲኮርን ሀሎ ይበሉ!
ስልክ ቁጥር: +1571-351-3284
ዳሪ ዲኮር - ልዩ ጊዜዎን በልዩ ሁኔታ ማድመቅ!
🌟 Make your special events stand out with Dari Decor! 🌟
Are you planning a special and memorable event in Virginia and its surrounding areas? Then Dari Decor is your choice!
With a unique perspective, creativity and professional approach:
💍 Wedding
🎂 Birthday
👶 Baby Shower
🎓 Graduation
And any other special events we will decorate with high quality and beauty!
📞 Contact us now!
Say hello to Dari Decor for your special decoration service!
Phone number: +1571-351-3284
Dari Decor - Highlighting your special moments in a special way!
1 year ago
የግሪን ዌቭ አሊያንስ መስራች እና ስራ አስኪያጅ የሆነው የፋስት መረጃ ቤተሰብ አርቲስት ሚካኤል ነጋሳ መልካም ልደት 🎂🎉🎊🎁
“Happy Birthday! 🎉 On behalf of the entire team, we wish you a year filled with success, good health, and happiness. It’s a privilege to work with you, and we look forward to accomplishing even more together.”

Comments